ቢያንስ የማርች 8 እለት ወጣት ሴት ድምጿን የማሳማት መብት ሊኖራት ይገባል!

የዛሬ 6 አመት ገደማ፣ አልጃዚራ ስትሪም (Aljazeera Stream) በተባለ ቲቪ ፕሮግራም ላይ፣ ጃዋር መሃመድ ተጋብዞ ውይይት ላይ እያለ፣ አወያይ ጋዜጠኛዋ እንዲህ ብላ ጠየቀችው፡ “ከኢትዮጵያነትህና ከኦሮሞነትህ የቱ ይበልጥልሃል?” ጃዋርም ሳያመነታ እንዲህ ብሎ መለሰ፡ “ኦሮሞነቴ ይበልጥልኛል! (I am Oromo First!)” ቀጠለናም “ኢትዮጵያዊነቴን በሚመለከት ገና ብዙ መስተካከልና መታረም ያለባቸው ጉዳዮች አሉ” የኢትዮጵያን ጉዳይ Read more…