ኢህኣዴግ ወዴት፡ ክስመት ውይስ ውህደት?

የዛሬ ሶስት አመት ገደማ፣ አንድ አንጋፋ የህወኣት ባለስልጣን፣ “ኢህኣዴግ ስልጣን የሚለቀው ከሃምሳ አመት በኋላ ነው” ብሎ ነበር። ለምን እስከ ሃምሳ አመት ስልጣን ላይ መቆየታቻው የግድ እንደሆነ ስተነትን እንዲህ ነበር ያለው፡ “የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ አድጎ የቡርዡዋ መደብ ይፈጠራል። ከዚያ የብሄር ፖሎቲካ ያበቃለታል።  ያኔ ብሄር ላይ የተመሰረተ የፓርቲ ጥምረት አስፈላጊ አይሆንም። ኢህኣዴግ ይከስምና Read more…

የዳንኤል ክብረት ውስጠ ወይራ ንግግር!

እዚህ ቪዲዮ ላይ የምትሰሙት የዳንኤል ንግግር ጭብጥ “የዓላማ ጽናት” ወሳኝነት ነው። ጽናቱ ደግሞ ኢትዮጵያ ሳትቀየር እንደነበረች ከትውልድ ትውልድ የማስተላለፍ ሃላፊነትን ይመለከታል። ባንድ መልኩ በጎ አስተሳሰብ ይመስላል፣ የዓላማ ጽናት ተፈላጊ የምሆንበት ጊዜ አለና! የዳንኤል ድስኩር ግን መርዛማ የምሆንበት ምክንያት አለው። ይሀውም ኢትዮጵያ የተለያየ ገጽታ አላት። ለምሳሌ ዳንኤል መልሶ መላልሶ የሚያንቆለጳጵሳት የድሮዋ Read more…