Amharic Commentary
ኢህኣዴግ ወዴት፡ ክስመት ውይስ ውህደት?
የዛሬ ሶስት አመት ገደማ፣ አንድ አንጋፋ የህወኣት ባለስልጣን፣ “ኢህኣዴግ ስልጣን የሚለቀው ከሃምሳ አመት በኋላ ነው” ብሎ ነበር። ለምን እስከ ሃምሳ አመት ስልጣን ላይ መቆየታቻው የግድ እንደሆነ ስተነትን እንዲህ ነበር ያለው፡ “የኢትዮጵያ ኤኮኖሚ አድጎ የቡርዡዋ መደብ ይፈጠራል። ከዚያ የብሄር ፖሎቲካ ያበቃለታል። ያኔ ብሄር ላይ የተመሰረተ የፓርቲ ጥምረት አስፈላጊ አይሆንም። ኢህኣዴግ ይከስምና Read more…