የኢዜማ የመሬት ወረራ ጥናት ተዓማኒነት

[originally published by Reporter Amharic, Ethiopian Weekly Newspaper, 23 September 2020] ኢዜማዎች በቅርቡ የአዲስ አበባ መሬት ወረራን በተመለከተ አደረግን ያሉትን ባለ 13 ገጽ የጥናት ጽሑፍ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። ከሁሉ በፊት በጥናት ላይ ለተመሠረተው የውሳኔ ሐሳብም ሆነ ትችት ለማቅረብ ጥረት በማድረጋቸው፣ ኢዜማዎች ምሥጋና ይገባቸዋል። ሊበረታታ የሚገባ ባህል ነው።  እንኳንስ በተቃዋሚ ፓርቲ ደረጃ መንግሥትም ቢሆን በመረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ Read more…

የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ “እኛ እና እነሱ” ንግግር!

የአዲስ አበባ ከተማን 133ኛ ዓመት የምስረታ መታሰቢያ በዓልን ምክንያት በማድረግ ህዳር 19 ቀን 2012 ዓ.ም በተሰናዳው ዝግጅት ላይ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ንግግር አድርጎ ነበር።  የኦሮሞ ወጣቶችን በመወረፍ ነበር የጀመረው! ምስጋና ብጤም አከለበት፣ “ይህንን ትግል ስላገዙ አለ”! ትግሉን እሱ እየመራው፣ ቄሮ/ቀሬ እያገዙት መሆኑ ነው እንግዴህ! በኦሮሞ ወጣቶች መስዋእትነት ነጻ ወጥቶ ሀገሩ Read more…