የኢዜማ የመሬት ወረራ ጥናት ተዓማኒነት

[originally published by Reporter Amharic, Ethiopian Weekly Newspaper, 23 September 2020] ኢዜማዎች በቅርቡ የአዲስ አበባ መሬት ወረራን በተመለከተ አደረግን ያሉትን ባለ 13 ገጽ የጥናት ጽሑፍ ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል። ከሁሉ በፊት በጥናት ላይ ለተመሠረተው የውሳኔ ሐሳብም ሆነ ትችት ለማቅረብ ጥረት በማድረጋቸው፣ ኢዜማዎች ምሥጋና ይገባቸዋል። ሊበረታታ የሚገባ ባህል ነው።  እንኳንስ በተቃዋሚ ፓርቲ ደረጃ መንግሥትም ቢሆን በመረጃ ላይ የተመሠረተ ውሳኔ Read more…