Amharic
የዳንኤል ክብረት ውስጠ ወይራ ንግግር!
እዚህ ቪዲዮ ላይ የምትሰሙት የዳንኤል ንግግር ጭብጥ “የዓላማ ጽናት” ወሳኝነት ነው። ጽናቱ ደግሞ ኢትዮጵያ ሳትቀየር እንደነበረች ከትውልድ ትውልድ የማስተላለፍ ሃላፊነትን ይመለከታል። ባንድ መልኩ በጎ አስተሳሰብ ይመስላል፣ የዓላማ ጽናት ተፈላጊ የምሆንበት ጊዜ አለና! የዳንኤል ድስኩር ግን መርዛማ የምሆንበት ምክንያት አለው። ይሀውም ኢትዮጵያ የተለያየ ገጽታ አላት። ለምሳሌ ዳንኤል መልሶ መላልሶ የሚያንቆለጳጵሳት የድሮዋ Read more…