Amharic Commentary Commentary Current Affairs Opinion
የፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ “እኛ እና እነሱ” ንግግር!
የአዲስ አበባ ከተማን 133ኛ ዓመት የምስረታ መታሰቢያ በዓልን ምክንያት በማድረግ ህዳር 19 ቀን 2012 ዓ.ም በተሰናዳው ዝግጅት ላይ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ንግግር አድርጎ ነበር። የኦሮሞ ወጣቶችን በመወረፍ ነበር የጀመረው! ምስጋና ብጤም አከለበት፣ “ይህንን ትግል ስላገዙ አለ”! ትግሉን እሱ እየመራው፣ ቄሮ/ቀሬ እያገዙት መሆኑ ነው እንግዴህ! በኦሮሞ ወጣቶች መስዋእትነት ነጻ ወጥቶ ሀገሩ Read more…